ከሶማሌ ክልል ጎዴ ዞን ኢሜይ ከተማ የመጣችው ስደተኛ ሴት በኬንያ ደዳብ የስደተኞች ካምፕ ዉጪ ቆማ። ልጆችዋን ይዛ የተሰደደችው በ2007 እኤአ  በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ባሏ ከተገደለ በኋላ ነበር።