መርሴን ጫላ ከኣንድ ቀን በፊት ከአዲስ አበባ ፻ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ዩብዶ በምትባል የገጠር ከተማ ዉስጥ በኢትዮጵያ ጸጥታ ሀይሎች የተገደለውን የወንድሙን የዲንቃን ፎቶግራፍ በሀዘን ይዞ። ታህሳስ ወር 2008 ዓ.ም